ተገድደው ይከተሉበት የነበሩ አይሁዳውያን እንዲህ አሉት፥ “በእንዲህ ዓይነት አረመኔነትና ጭካኔ አታጥፋቸው፤ ሁሉን የሚያይ አምላክ ያከበረውንና የቀደሰውን ቀን አክብር”።