በጦርና በጋሻ ብቻ ሳይሆን ያስታጠቃቸው እያንዳንዳቸውን በመልካም ምክሩም አበረታታቸውና አንድ የታመነ ሕልም እንዲያውም እውነተኛ ራእይ ማየቱን አውርቶላቸው ሁሉንም አስደሰታቸው።