ነገር ግን በወቅቱ ጦርነቱ በጣም ተፋፍሞ ስለ ነበር ሰይፈ በደንብ አልወጋውም ነበር፤ ወታደሮቹም በበሩ እየተጋፉ ወደ ውስጥ ገቡ፤ እርሱ በድፍረት ወደ ትልቁ ግንብ እየሮጠ ሄደና ምንም ሳይፈራ ወደ ሰዎቹ ተወርውሮ ወደቀ፤