ነገር ግን አልቂሞስ መስማማታቸውን አይቶ፥ የውላቸውን ጽሑፍ ይዞ ወደ ዲመትሪዮስ መጣና ኒቃኖር ይሁዳን ወራሹ አድርጐ በመንግሥት ላይ ተቃውሞ አድርጓል ሲል ነገረው።