ለወታደሮቹም “ድል የአምላክ ነው” የሚል መፈክር ሰጣቸው። ከዚህ በኋላ ምርጥ ምርጥ ወታደሮችን አሰልፎ በለሊት የንጉሡን ሰፈር ወጋ፤ ከሰፈሩ ሰዎች ሁለት ሺህ የሚያህሉትን ደመሰሰ። የእርሱ ሰዎች ከሁሉ ይበልጥ ትልቅ የነበረውን ዝሆን ከነሳቢው ገደሉ።