የያምንያ ሰዎችንም በሌሊት መጣባቸውና ጠረፉን ከመርከቦቹ ጋር በእሳት አጋየ፤ የእሳቱም ብርሃን እስከ ኢየሩሳሌም ማለትም እስከ ሠላም ምዕራፍ (45 ኪ. ሜትር) ርቀት ድረስ ታየ።