የይሁዳን መቃረብ በሰማ ጊዜ ጢሞቴዎስ ሴቶች ልጆች ከጓዝ ጋር ቀርንዮን ወደሚባል አገር ቀድመው እንዲጓዙ አደረገ፤ ምክንያቱም ቦታው የማይደፈርና በቦታው ጥበት ምክንያት መተላለፊያው የሚያስቸግር ስለ ነበር ነው።