የይሁዳ መቃቢስ ጦር መሪዎች ያስጦስና ሱሊ ጳጥሮስ ሄደው ከዐሥር ሺህ በላይ የሆኑትን ጢሞቴዎስ በምሽጉ ውስጥ ትቶአቸው የነበሩትን ሰዎች አጠፍዋቸው (ደመሰሱዋቸው)።