ብርቱ ውጊያ ከተካሄደ በኋላም የይሁዳ ወታደሮች በእግዚአብሔር እርዳታ አሸንፈው ዘላኖቹ ዓረቦች ተሸንፈው ይሁዳን የሰላም እጁን እንዲዘረጋላቸው ለመኑት፤ ከብት እንሰጥሃለን፥ በሰላም ጊዜ ሁሉ እንጠቅምሃለን ሲሉ ተስፋ ሰጡት፤