ይሁዳ መቃቢስና የእርሱ ሰዎች ሊስያስ ምሽጐቹን እንደከበበ አወቁ፤ እስራኤልን የማይድን ደግ መልአክ እንዲልክ ከሕዝቡ ጋር ሆነው እየተጨነቁና እንባቸውን እያፈሰሱ እግዚአብሔርን ለመኑት።