ነገር ግን ለንጉሡ አቀርባቸዋለሁ ስላላቸው ነገሮች ከመረመራቸው በኋላ በቶሎ ወደ እኛ ሰው ላኩና እኛ ወደ አንጾኪያ ከመሄዳችን በፊት ለእናንተ በሚጠቅማችሁ ዓይነት ነገሮቹን ለንጉሡ እንድንገልጽለት ይሁን።