ሮማውያንም በበኩላቸው ለአይሁዳውያን እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጽፈዋል። “ኩዋንቶስ መማዮስ፥ ቲቶ ማንሊዮስ፥ ማኒዮስ ሰርጅዮስ፥ ሮማውያን መልእክተኞች ለአይሁድ ሕዝብ ሰላምታ ያቀርባሉ፤