እንደ አንበሶች ዘልለው ወደ ጠላት መሀል ገቡና ዐሥራ አንድ ሺህ እግረኛ ጦረኞችና አንድ ሺህ ስድስት መቶ ፈረሰኞችን ወግተው ጣሉ፤ የጠላት ጦር እንዲሸሽ አደረጉ።