1 ሳሙኤል 29:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በዘፈን እየተቀባበሉ፥ ‘ሳኦል ሺህ ገደለ፤ ዳዊት ግን ዐሥር ሺህ’ ብለው የዘመሩለት ይኸው ዳዊት አይደለምን?” አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዘፈን እየተቀባበሉ፣ “ ‘ሳኦል ሺሕ ገደለ፤ ዳዊት ግን ዐሥር ሺሕ’ ብለው የዘመሩለት ይኸው ዳዊት አይደለምን?” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚህስ በቀር ቀደም ሲል ሴቶች ‘ሳኦል ሺህ ገዳይ! ዳዊት ዐሥር ሺህ ገዳይ!’ ብለው እየጨፈሩ የዘፈኑለት ይኸው ዳዊት አይደለምን?” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ወይስ ሴቶች፦ ‘ሳኦል ሺህ ገደለ፥ ዳዊት ዐሥር ሺህ ገደለ’ ብለው በዘፈን የዘመሩለት ይህ ዳዊት አይደለምን?” አሉት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ወይስ ሴቶች፦ ሳኦል ሺህ ገደለ፥ ዳዊት እልፍ ገደል ብለው በዘፈን የዘመሩለት ይህ ዳዊት አይደለምን? አሉት። |
የአኪሽ አገልጋዮችም፥ “የምድሪቱ ንጉሥ ዳዊት ይህ አይደለምን? ደግሞስ ‘ሳኦል ሺህ ገደለ፤ ዳዊት ዐሥር ሺህ ገደለ’ ብለው በጭፈራቸው የዘፈኑለትስ እርሱ አይደለምን?” አሉት።