በመቶ ሐምሳ ሦስት ዓመተ ዓለም፤ በሁለተኛው ወር አልቂሞስ የቤተ መቅደሱን የውስጥ ግንብ እንዲያፈርስ አዘዘ፤ ዕቅዱም የነቢያትን ሥራ ለማፍረስ ነበር። የማፍረሱንም ሥራ አስጀመረ።