ባቂደስ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ። በይሁዳ ምድር ከተሞች ሠራ፤ በኢያሪኮ፥ በኤማሁስ፥ በቤቶሮን፥ በቤቴል፥ በተሞናታ፥ በፋራቶን፥ በጫፎን ምሽግ ሠራ፤ ከፍተኛ ግንቦችንና መዝጊያዎችን፥ መሸጐሪያዎችንም አደረገ።