ከሮም ጋር ጦርነት ለሚገጥሙ ጠላቶች ሮም እንደወሰነችው ስንዴ ወይም የጦር መሣሪያ ወይም ገንዘብ ወይም መርከቦች አይሰጡም፤ ወይም አያበድሩም። በመልሱ ምንም ሳይቀበሉ ግዳጃቸውን ይፈጽማሉ።