ቀጥሎም ይሁዳ የፍልስጥኤማውያን አገር ወደ ሆነችው ወደ አዞጦን ተመለሰ፤ መሠዊያዎቻቸውን ገለባበጠ፤ የጣዖቶቻቸውን የተቀረጹ ምስሎች አቃጠለ፤ የከተማዎቹን የምርኮ ዕቃዎች ወሰደ፤ ወደ ይሁዳ ምድር ተመለሰ።