የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:65 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ይሁዳ ከወንድሞቹ ጋር ሆኖ በደቡብ አውራጃ ከዔሳው ልጆች (ኤዱማውያን) ጋር ለመዋጋት ሄደ፤ ሔብሮንና መንደሮችዋን ያዘ፤ ምሽጐቿን አፈረሰ፥ የመካበቢያውን ረጃጅም ግንቦች በእሳት አጋየ።

ምዕራፉን ተመልከት



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:65
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች