በነጋ ጊዜ ቀና ብለው ሲመለከቱ ከተማዋን ለመያዝ መሰላሎችንና የጦር ተሽከርካሪያዎች የሚያዘጋጁ ቍጥር ስፍር የሌላቸው ብዙ ወታደሮችን አዩ፤ ውጊያውም ተጀምሮ ነበር።