ያንጊዜ ካሉበት ስፍራ ሆነው የተጠናከረውንና የመሸገውን የአረማውያንን ሠፈር ተመለከቱ፤ በሠፈሩ ዙሪያ ፈረሰኞች ነበሩ፤ ሁሉም ዓዋቂዎችና የጦር ልምምድ ያላቸው ነበሩ።