1 ቆሮንቶስ 11:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በራሳችን ላይ ብንፈርድ ኖሮ ግን ባልተፈረደብንም ነበር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብን ነበር። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በራሳችን ላይ ፈርደን ቢሆን ኖሮ ባልተፈረደብንም ነበር። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እኛ በራሳችን ብንፈርድ ኖሮ ባልተፈረደብንም ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብንም ነበር፤ |
እንግዲህ ከየት እንደ ወደቅህ አስብ፤ ንስሓም ግባ፥ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሓም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።