ዘፍጥረት 11:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዔቦርም መቶ ሠላሳ አራት ዓመት ኖረ፤ ፋሌቅንም ወለደ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ዔቦር በ34 ዓመቱ ፋሌቅን ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዔቦርም መቶ ሠላሳ አራት ዓመት ኖረ፥ ፋሌቅንም ወለደ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ዔቦር 34 ዓመት ሲሆነው ፋሌቅን ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዔበርም መቶ ሠላሳ አራት ዓመት ኖረ፥ |
ለዔቦርም ሁለት ልጆች ተወለዱለት፤ የአንደኛው ስሙ ፋሌቅ ነው፤ ምድር በዘመኑ ተከፍላለችና፤ የወንድሙም ስም ዮቅጣን ነው።
ለኤቦርም ሁለት ልጆች ተወለዱለት፤ በዘመኑ ምድር ተከፋፍላለችና የአንደኛው ስም ፋሌቅ ተባለ፤ የወንድሙም ስም ዮቅጣን ነበረ፤