በባቢሎን ንጉሥ በብልጣሶር በመጀመሪያው ዓመተ መንግሥት ዳንኤል በአልጋው ላይ ሕልምንና የራሱን ራእይ አየ፤ ከዚያም በኋላ ሕልሙን ጻፈ፥