አማልክቶቻቸውንና ቀልጠው የተሠሩትን ምስሎቻቸውን ከብርና ከወርቅም የተሠሩትን የከበሩትን ዕቃዎች ወደ ግብፅ ይማርካል፤ እርሱም ከመስዕ ንጉሥ በላይ ሆኖ ይቆማል።