እነዚህም ሁለት ነገሥታት በልባቸው ክፋትን ያደርጋሉ፤ በአንድ ገበታም ተቀምጠው ሐሰትን ይናገራሉ፤ ገና ጊዜው አልደረሰምና አይከናወንላቸውም።