የመስዕም ንጉሥ ይመጣል፤ አፈርንም ይደለድላል፤ የተመሸገችንም ከተማ ይይዛል፤ የአዜብም ክንድ የተመረጡትም ሕዝብ አይቆሙም፤ ለመቋቋምም ኀይል የላቸውም።