እነሆም የሰው ልጅ የሚመስል ከንፈሬን ዳሰሰኝ፤ ያን ጊዜም አፌን ከፍቼ ተናገርሁ፤ በፊቴም ቁሞ የነበረውን፥ “ጌታዬ ሆይ! ከራእዩ የተነሣ ሰውነቴ ታወከች፤ ኀይልም አጣሁ።