በየጧቱም ላሞችንና በጎችን፥ ፍየሎችንና ጊደሮችንም ይሰጣቸው ነበር፤ ማታና ጧትም መሥዋዕት ይሠዋ ነበር፤ ከዚያችም ከረከሰችው መሥዋዕት ይበላ ነበር።