ገንዘባቸውንም ሁሉ ዘረፈ፤ እነርሱንም በእግዚአብሔር ትእዛዝና ፍርድ የማይሔዱ፥ ነገር ግን በክፋት ሁሉና በዝሙት፥ በርኵሰትና በስስት፥ በፅርፈትና አምላካቸውን ባለማሰብ የሚሔዱ ጣዖት አምላኪዎች ይዘው ወደ ሀገራቸው ወሰዷቸው።