ከእንግዲህ ወዲያ ግን ጣዖት ማምለክን ተው፤ መመለስህ እውነተኛ ይሆን ዘንድ እግዚአብሔርን ወደ ማወቅ ተመለስ፤ ከነቢዩም እግር በታች ሰገደ፤ ነቢዩም አነሣው፤ የሚገባውንም በጎ ሥራ ሁሉ አዘዘው።