ዛሬ በማኅፀን ትፈጥረዋለህና፥ ሥጋንና ሕዋሳትንም ትቀርጽለታለህና፥ ማስተዋልንም ትሰጠዋለህና፥ በእሳትና በውኃ ትጠብቀዋለህና፥ ያን የፈጠርኸውንም በማኅፀን ዘጠኝ ወር ትሸከመዋለህና፥ ባንተም ቃል ይጠበቃልና።