“ዕዝራ! እነሆ በፊትህ ምሳሌውን እተረጕምልሃለሁ፤ ምድርን ጠይቃት፤ ትነግርሃለችም፤ ከእርሱ ሸክላ የሚገኝበትን መሬት ታስገኛለችና፥ መሬትም ወርቅ ከእርሱ የሚገኝበትን ታስገኛለችና፥ ከወርቅ ይልቅ ሸክላ እጅግ ይበዛል።