በምድር የሚኖሩም ስለ እርሱ ይፈረድባቸዋል፥ አእምሮ ሳላቸው ይበድላሉና፥ ሕጉንም በልቡናቸው ተቀብለው ትእዛዙን አልጠበቁምና፥ ሕጉንም ተምረው የተቀበሉትን ሕጉንና ትእዛዙን ትተዋልና።