የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 7:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንደተወለድሁ እኔም አየር ስቤያለሁ፥ ሁላችንን በተሸከመችውም ምድር ላይ ወድቄያለሁ፤ እንደ ሌሎች ሁሉ የመጀመሪያው ድምፄም ለቅሶ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በተ​ፈ​ጠ​ር​ሁም ጊዜ እንደ ሰው ሁሉ ነፍ​ስን ነሣሁ፥ በመ​ከ​ራ​ዬም ምሳሌ ወደ ምድር ወረ​ድሁ፤ የቃ​ልም መጀ​መ​ርያ እንደ ሁሉ ልቅ​ሶን አለ​ቀ​ስሁ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 7:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች