የጊዜን መጀመሪያ፥ ማብቂያውንና አጋማሹን፥ የቀናት እርዝማኔ፥ ልውውጥና የወቅቶችን መፈራረቅ፥
የዘመኑን መጀመሪያውንና መጨረሻውን፥ መካከሉንም፥ የቀኑን መመላለስ፥ የጊዜውንም መለዋወጥ፥