ቀናተኛ ፍቅሩ ትጥቅ ነው፤ ጠላቶቹን ለመቅጣት ፍጡራንን ሁሉ ያስታጥቃል።
ፍጹም የሆነ የቅንዐቱን ጦር መሣሪያ ይይዛል፤ ጠላቶቹንም ለመበቀል ፍጥረቱን የጦር መሣሪያ ያደርጋታል።