እኛም እንዲሁ ነን፤ ከመወለዳችን እንጠፋለን፤ መልካም ሥነ ምግባር የለንም፤ በክፉ ሥራችን ተውጠን ጠፍተናል።
እኛም እንዲሁ ነን፤ በተወለድን ጊዜ ጠፋን። በክፋታችን ጠፋን እንጂ በጎ ምልክትን እናሳይ ዘንድ አልተገባንም።”