የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 18:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የቅዱሳኑ ልጆች የሆኑትን ሕፃናት ለመግደል እነርሱ እንደወሰኑ፥ ለአደጋ ከተጋለጡትም መሀል አንድ ልጅ ብቻ እንደተረፈው ሁሉ፥ አንተም ልጆቻቸውን በሙሉ ውሃው፥ ማዕበሉም እንዲያጠፋቸው አደረግህ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የጻ​ድ​ቃን ልጆ​ችን ይገ​ድሉ ዘንድ ባሰ​ቡና በመ​ከሩ ጊዜ፥ ለዘ​ለፋ ሊሆ​ን​ባ​ቸው አንዱ ሕፃን ተጥሎ ዳነ። በእ​ር​ሱም ብዙ​ዎች ልጆ​ቻ​ቸ​ው​ንና ማኅ​በ​ራ​ቸ​ውን ሁሉ ያለ ርኅ​ራኄ በብዙ ውኃ አጠ​ፋህ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 18:5
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች