ወዲያው ሕልሞችና አስፈሪ ቅዠቶች አሸበሯቸው፤ ያልጠበቁትም ፍርሃት አስጨነቃቸው።
ያንጊዜም በአስፈሪዎች ሕልሞች ምትሀት አወካቸው፥ ያላሳቧት ድንጋጤም በላያቸው ሠለጠነችባቸው።