ለእነርሱ የአምበጦችና የዝንቦች ንክሻ የሚገድል ነበር፤ ሕይወታቸውንም ለማዳን ፈውስ አልተገኘም፤ በእነኚህ ፍጥረታት ሊቀጡ ይገባቸዋልና።
የተቈናጣጭ ዝንብና የአንበጣ ንክሻ እነዚህን አጥፍትዋቸዋልና፤ ለነፍሳቸውም ድኅነትን አላገኙም፤ በእንደዚህ ያለ ምሳሌ ልትፈርድባቸው ይገባቸዋልና።