ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ይህን በማድረግህም ከክፉ ነገር ሁሉ የምታድን አንተ መሆንህን ጠላቶቻችን እንዲገነዘቡ አደረገህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በዚህም ፈተንኻቸው፥ ከክፉ ሁሉ የምታድን አንተ እንደ ሆንህም ጠላቶቻችንን አሳመንኻቸው። ምዕራፉን ተመልከት |