የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 16:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጌታ ሆይ ይህን የተመለከቱ የተወደዱ ልጆችህም ለሰው ምግብ የሚሆነው እህል ሳይሆን ባንተ የሚያምኑትን ሁሉ የሚጠብቀው ቃልህ እንደሆነ ያውቁ ዘንድ አደረግህ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አቤቱ በአ​ንተ ያመኑ ሰዎ​ችን ቃልህ ይጠ​ብ​ቃ​ቸ​ዋል እንጂ፥ ሰው የሚ​መ​ገ​በው የተ​ለ​ያየ የዘር ፍሬ እን​ዳ​ይ​ደለ የወ​ደ​ድ​ኻ​ቸው ልጆ​ችህ ያውቁ ዘንድ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 16:26
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች