ከሁሉም የሚያስደንቀው ደግሞ ሁሉን በሚያጠፋው ውሃ ውስጥ እሳቱ እጅጉን አስፈሪ ሆነ፤ ሁሉም ለጻድቃን ይዋጋልና።
ድንቅ ሥራስ ሁሉን በሚያጠፋ በውኃ ውስጥ የእሳት ኀያል መሆንና መሠልጠን ነው። ዓለም ለጻድቃን ረዳት ነውና።