ክፉዎችን ደስ የሚያሰኛቸው አንተን አያስደስትህም፤ ከመሞታቸው በፊተ በዚህ ዓለም ሳይቀጡ እንደማይቀሩ አስታውስ።
የክፉዎች ሰዎችም ተድላቸው አያስጐምጅህ፤ እስኪሞቱም ድረስ እንደማይከብሩ ዐስብ።