የሙዚቃ ስለቶችን የነደፉ፤ የውዳሴ ቅኔዎችንም የጻፉ ነበሩ።
ምስጋናንና ያማረ መሰንቆን የሚፈልጉ፥ በመጽሐፍ እንደ ተጻፈ አድርገው የሚያመሰግኑ፥