የዕጣንን መልካም ሽታ ይስጣችሁ፥ እንደ ነጭ አበባ አብቡ፥ መዓዛችሁ ዙሪያችሁን ያውድ፥ የምስጋና መዝሙር ዘምሩ፥ ስለ ሥራዎቹ ሁሉ እግዚአብሔርን ባርኩ።
እንደ ሊባኖስ መዓዛ መዓዛችሁ ይጣፍጥ፤ አበባችሁን እንደ ጽጌረዳ አብቅሉ ፤ መዓዛችሁንም አጣፍጡ፤ መዝሙርን ዘምሩ፤ በሥራውም ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት።