የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መዝሙር 78:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ወንዞቻቸውንም ወደ ደም ለወጠ፥ ምንጮቻቸውን እንዳይጠጡ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ወንዞቻቸውን ወደ ደም ለወጠ፤ ከጅረቶቻቸውም መጠጣት አልቻሉም።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የወንዞቻቸውን ውሃ ወደ ደም ለወጠ፤ ስለዚህ ግብጻውያን ከወንዞቻቸው ውሃ መጠጣት አልቻሉም።

ምዕራፉን ተመልከት



መዝሙር 78:44
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ውኃቸውን ወደ ደም ለወጠ፥ ዓሦቻቸውንም ገደለ።