ዘኍል 33:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሬሞን ዘፋሬስም ተጉዘው በልብና ሰፈሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከሬሞን ዘፋሬስ ተነሥተው በልብና ሰፈሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከሪሞንፔሬዝ ተነሥተው በመጓዝ በሊብና ሰፈሩ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከሬሞት ዘፋሬስም ተጕዘው በልብና ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከሬሞን ዘፋሬስም ተጕዘው በልብና ሰፈሩ። |
ሙሴም ከየነገዱ አንድ አንድ ሺህ ወደ ጦርነት ላከ፤ እነርሱንና የካህኑን የአልዓዛርን ልጅ ፊንሐስን ወደ ጦርነት ላካቸው፤ የመቅደሱንም ዕቃ የሚነፋውንም የማስጠንቀቂያ መለከት በእጁ ሰጠው።
በዮርዳኖስ ማዶ በምድረ በዳ፥ በዓረባ ትይዩ በሆነው ሱፍ ፊት ለፊት፥ በፋራን እና በጦፌልም፥ በላባንም በሐጼሮትም በዲዛሃብም መካከል ሳሉ፥ ሙሴ ለእስራኤል ሁሉ የነገራቸው ቃል ይህ ነው።