ዘኍል 33:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከሪትማም ተጉዘው በሬሞን ዘፋሬስ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ከሪትማ ተነሥተው በሬሞን ዘፋሬስ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ከሪትማ ተነሥተው በመጓዝ በሪሞንፔሬዝ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከራታማም ተጕዘው በሬሞት ዘፋሬስ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከሪትማም ተጕዘው በሬሞን ዘፋሬስ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከት |